ኬጂጂ አልባሳት

Key Buyers: Cutter & Buck
Country: Ethiopia
Last updated: 2022

በኢትዮጵያ የዩንቨርስቲ አርማ ልብስ በሚያመርት ፋብሪካ ላይ የደረሱ የህግ ጥሰቶችን ለመፍታት የሰራተኛ መብቶች ጥምረት ከዩኒቨርሲቲ ፍቃድ ካለው ካተር እና ባክ ከ1,300 በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞች ከአራት ወር በላይ ደሞዝ የሚሆን የክፍያ መጠን አስገኝቷል። የህግ ጥሰቱ – በህግ የተደነገገ የአገልግሎት ክፍያ እና የስራ ስንብት ጥቅማጥቅሞችን አለመክፈል – የተፈፀመው በአውሮፓውያን አቆጣጠር በጥቅምት 2021 ዓ.ም ሰራተኞቹን ከ135,000 የአሜሪካ ዶላር በላይ ክፍያ ሳይፈጽም ስራ ባቆመው በኬጂጂ አልባሳት ኃ/የተ/የግ/ማ ነው፡፡

Read More:

Share this post

Join our newsletter

Sign up to the WRC’s mailing list to stay updated on our work.

Related posts