ጄይ ጄይ ጨርቃጨርቅ
Key Buyers: Gerber Children's Wear, H&M, The Children’s Place, The William Carter Company
Country: Ethiopia
Last updated: 2018
ጄይ ጄይ ጨርቃጨርቅ (“ጄይ ጄይ”) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ (ደረጃ 1) ውስጥ ይገኛል። 27,500 ካሬ ሜትር ቦታ ያለው የህንዱ ፋብሪካ በዞኑ ካሉት ትላልቅ ተቋማት አንዱ ነው። በልጆች አልባሳት ላይ የተካነ፣ ተቋሙ ለገርበር ችልድረን ዌር፣ ለችልድረንስ ፕሌስ፣ ለዊልያም ካርተር ኩባንያ እና ለኤች ኤንድ ኤም አልባሳት ልብሷችን ያመርታል።
የሰራተኛ መብቶች ጥምረት ሪፖርት በሚከተሉት ጉዳዮች ዙሪያ ጥሰቶችን አግኝቷል፡
- ደሞዝ እና ሰአታት
- የቅጣት ደመወዝ ቅነሳ/ያልተከፈለ የጉልበት ሥራ
- የእረፍት እና የመመገቢያ ሰዓት አለመስጠት / ከስራ ሰዓት ውጭ ሥራ
- አስገዳጅ የትርፍ ሰዓት ስራ
- ትንኮሳ እና ጥቃት
- የቃላት ጥቃት
- የስራ ጤና እና ደህንነት
- ውስን የመጸዳጃ ቤት አገልግሎት
Read More:
Join our newsletter
Sign up to the WRC’s mailing list to stay updated on our work.